Number of visitors 1.1 Million +

ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ወቅታዊ የመረጃ ምንጭ

እንኳን  ወደ ድህረገጻችን  በደህና  መጡ

ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለትንሣኤ በዓል

Save
Share

ጉዞ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለትንሣኤ በዓል

እግዚያብሄር ኢየሩሳሌምን መርጦአል፣ በዚያም ለዘለአለም ይኖራል፣ (መዝ 132:13-14)

⛪️  በቤተልሄም ጌታችን የተወለደበትን እና የእረኞቹን መንደር፣

⛪️ ጌታ የተገነዘበትን፣ የተሰቀለበትን (ቀራንዮ)፣ የተቀበረበትን (ጎለጎታ) ቅዱስ ስፍራዎች፣

⛪️ በጌተሰማኒ ጌታችን የፀለየበትን አጸደ ሐመል (የአታክልቱን ቦታ)፣

⛪️ የእመቤታችን የማርያምን መቃብር እና በክብር ያረገችበትን ቅዱስ ስፍራ፣

⛪️ ጌታችን የመጨረሻውን እራት የበላበትን ቅዱስ ስፍራ፣

እና ሌሎችም  የተለያዩ ቅዱስ ስፍራዎችን እየተሳለሙ፣ እየፀለዩ፣ እየዘመሩ መጪውን የትንሳዔ በዓል አብረውን በቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል፣

ኢየሩሳሌምን መሳለም የበርካታ ወላጆች ህልም ነው፣ እርስዎም ወላጆችዎን ለዚህ ወግ ያብቁ፣

ጉዞውን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ይመሩታል፣

ፈጥነው ይደውሉልን ☎️

በ +251 905 95 95 95
በ +251 903 95 95 95
በ +251 973 05 55 55
በ +251 904 22 55 55
በ +251 974 33 96 96
በ +251 911 23 56 79

ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያችንን ይከታተሉ :

Facebook : https://www.facebook.com/profile.php?id=100063679944847
Instagram  : @dil_travel
Telegram : https://t.me/DilTravel

📍ካሳንችስ ከግራንድ ፓላስ ፓርኪንግ (ዩኒቲ ፓርክ) 1ኛ ፎቅ እንገኛለን፣

State/Region - ግዛት

  • Addis Ababa

City

Addis Ababa