Number of Visitors 570K +

Number of Visits 1.4 Million +

ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ወቅታዊ የመረጃ ምንጭ

እንኳን  ወደ ድህረገጻችን  በደህና  መጡ

Ye Ethiopia Lijoch TV

Ye Ethiopia Lijoch TV

የኢትዮጵያ ልጆች ከ15 ዓመታት በላይ ለልጆች አወንታዊ እድገት የሚበጁ ጥበባዊ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ልጆች ተወዳጅና ተከታታይ አልበሞችንና የጉዞ ትምህርት ቤት ፕሮግራሞች ለበርካታ ዓመታት አዘጋጅቷል።

የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮጀክት አካል የሆነው የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያም የ24 ሠዓት የልጆች ቴሌቪዥን ስርጭት አለው።

ኢትዮጵያ የልጆቻችን ናት!

የኢትዮጵያ ልጆችን በሚከተለው የሳተላይት አድራሻ በኢትዮሳት (EthioSat)ላይ ያገኙታል

Frequency:- 11605

Polarization:- horizontal

Symbol rate :- 45000

FEC :- 5/6

Click here to learn more

 

Ye Ethiopia Lijoch (Ethiopian Children) is renowned for its artistic contribution to the positive development of children for over 15 years. Ye Ethiopia Lijoch has prepared and released a series of beloved albums and school tour programs for several years. Ye Ethiopia Lijoch Media (Ethiopian Children Media), a part of Ye Ethiopia Lijoch’s project, has a 24 hours exclusive children television station.

«
»